የኔ የቪዛ መንገድ
Your Visa Journey Guide

1 / 16

ቪዛ ለማን ነው apply ማድረግ የፈለጉት?

እባክዎትን ከሁለቱ ምርጫዎች አንዱን ይምረጡ። የቪዛ ፕሮሰስ ለራስ ሲሆንና ለሌላ ሰው ሲሆን መስፈርቶቹ ይለያያሉ፡፡